|
የየሱስ ክርስቶስ መንገድ፣ እርሱም ለሰብአዊ ፍጡር ልቦና፣ የሰውን ዘርና ምድሪቱን ለመለወጥ የሚያደርጋቸው አስተዋፅዖዎች፤ በበርካታ ምርምርና ልምድ ላይ የተመሠረቱ አዳዲስ አመለካከቶችን በማፍለቅ የግል ባህርይን ዕድገት ለማጎልበት ተግባራዊ የሆነ ጥቆማን የሚሰጥ ገለልተኛ የሆነ የመረጃ ምንጭ ነው። በዚህ በአማርኛ ቋንቋ በተጻፈው ገፅ ከፀሎት ጋር ለተያያዙት ጉዳዮች መሠረታዊ የሆኑ ጥቆማዎችን ያገኛሉ። |
|
ሃይማኖት - ከየሱስ ክርስቶስ ጋር ስጓዙ - ሰዉን ከእግዚአብሔር ጋር እንደ ማገናኛ ድልድይ 1)መረጃ፦ የሱስና እስልምና 1)በአንዳንድ ቋንቋዎች 2) ደግሞ በአጠቃላይ ከወንጌሎችና ከዮሐንስ ራዕይ ጋር አጠቃላይ የሆኑ ሐተታዎችን የያዙ በሌሎች ብዙ ዐርዕስቶች ላይ የተጻፉትን ጽሑፎች ያገኛሉ3) |
|
2) አጠቃላይ ትርጉሞች እንግሊዘኛ እና ጀርመንኛ ዘወትር ይሻሻላሉ , ፈረንሳይኛ (français) , ፈረንሳይኛ ደግሞ፦ |
|
ለሰላም ለሕይወትና ለምድር የሚጸለይ ፀሎት ይህ ፀሎት ደግሞ ውጤታማ ወደ ሆነው ፀሎት ሊመራ የሚችለውን፣ የክርስቲያንን አመለካከት "ያንፀባርቃል።" እግዚአብሔር፣ መነሻዬ፣ ረድኤቴና ተስፋዬ! ከየሱስ ክርስቶስ ጋር በአንድነት ከአንተ ዝንድ ለምመጣልኝ ለሁሉም ነገር ይድረስህ ምሥጋናዬ እኔና ከአንተ አርቆኝ ለወሰደኝ ለሁሉም ነገር ይቅር እንድትለኝ እለምንሃለሁ በዚህ በዝምታ፣ እባክህን በመንፈስህ ጠቢብ አድርገኝ ወደ አንተ የሚሄዱትን፣ ሌሎችን እንዳላሰናክል አንተ ምራኝ እንደ ፈቃድህ ሌሎችን እንድረዳ ዘንድ አንተ ምራኝ በመንገዴ አንተ አድነኝ* ሰዎች ሞትንና ሕይወትን የተመለከቱበትን ዉሳኔዎች በአንተ እጅ ይጥሉ ዘንድ በመንፈስህ አነሳሳቸው** ለተፈጥሮህ የሚሠሩትንም እርዳቸው*** ይህን ዓለም ተስፋ ወደሰጠሃው ወደ አዲሱ ዘመን ዘልቆ ይገባ ዘንድ ምራው**** *) እዚህ ጋ ሌሎችም ሊጨመሩ ይችላሉ። **) እዚህ ጋ ዝርዝሮችም ሊጨመሩ ይችላሉ፤ ወይም ‘ሁከትን መካብ ማቆም’፣ ችግሮችን በማቃለል አንድ የሁከት መንስኤ ማስወገድ’፤ ‘ሰላማዊ ሰዎች ሰብአዊ መብታቸው ተከብሮ ለመኖር የሚያስችላቸውን የደህንነት እርምጃችን ብቻ ተግባራዊ ማድረግ’፤ ’ታዋቂ ከሆኑ ከተለያዩ የሃይማኖት ሰዎች ጋር ውይይት ለመጀመር ‘፣ ከመሳሰለው ፀሎት በኋላ በአማላጅነት ሊገባ ይችላል…. በማቴዎስ 5፡ 9 ና 26፡ 52 ያለውን ማየት ይችላሉ።***)ተፈጥሮ ለርዳታ እሪ ትላለች።ጊዜው የፅሎት ነው፡ ጌታ ሆይ ‘ክተነሳሳብን’ የተፈጥሮ ኃይል አድነን። ዳሩ ግን ይህ ከሌላው ተፈጥሮ ጋር ካለው ግንኙነት አኳያ የሰውን የባህርይ ለውጥ አይተካም።****) ሉቃስ 11፡2፤ 21፡31። ራዕይ 11፡ 16፤… ለመፀለይ ፣ በአንድ"መንፈስ" በመሆን በአንድነት ለመኖርና ተግባራችንን ለማከናወን እንችል ዘንድ እግዚአብሔር በሁሉም ቤተ ክርስቲያናት ለርሱ የተሰጠውን ፍቅር ያከፋፍላል። |
3) እዚህ የተጠቀሰው ዋና ጽሑፍ በሌሎች ቋንቋዎች የሚከተሉትን ምዕራፎች ይይዛል፦-ክፍል 1- የአማላጅነትን ፀሎት ጨምሮ በሥርዓት የተዘጋጁት ጥቆማዎችና የዚህ ጽሑፍ ዓላማና ጠቃሜታ መግቢያ፤ "መጀመሪያ ቃል (በግሪክ ሎጎስ) ነበረ… እናም ቃሉም ሥጋ ሆነ"፤ የናዝሬቱ የሱስ፤ ልደቱ፤ የክርስቲያን ዳግመኞ ልደትን በተመለከተ ተጨማረ ገፅ፤ በየሱስ የወጣትነት ዕድሜ ወቅት የሚገኝ ጠቃሚ ነገር አለ ወይ ? ፤ "የሱስ ተብለው በሚጠሩ በሁለት ልጆች" መካከል የተከሰተ ጥላቻን በተመለከተ የቀረበ አስተያየት፤ በመጥመቁ ዮሐንስ በዮርዳኖስ ወንዝ የተከናወነ ጥምቀት፤ የዛሬውን ጥምቀት በተመለከተ ከተጨማሪ ማብራሪያ ጋር ይቀረበ ተጨማሪ ገፅ፤ በበረኃ ውስጥ ፀጥታ፤ ፈተናዎች፤ በቃና ዘገሊላ የተደረገ ሠርግ፤ (ወሲብ፣ የሌላውን ስሜት መካፈል፣ ማፅናናትንና ፍቅርን በተመለከተ የቀረበ አመለካከት)፤ "ቅዱስ ቅንአት" (ስሜቶችን በተመለከተ የቀረቡ አመለካከቶች)፤ የተራራው ላይ ስብከትና አእምሮን በተመለከተ የቀረቡ አመለካከቶች፤ በታቦር ተራራ ላይ የክርስቶስ መልክ መቀየር፤ አልአዛርን ከሞት በማስነሳቱ "ታአምራት" ላይ የቀረቡ ጥያቄዎች፤ "በጎች"፤ የክርስቶስ "የእግር እጥበት" እናም የቢታንያው ማርያም የሱስን መቀባት (ለክርስቲያን መንፈሳዊነት ጠቃሚ ነጥብ)፤ የመጨራሻው እራት፤ በድል መግባትና ግርፋት፣ የእሾህ አክሊል መደፋት" ና የመጨረሻው ንግግሮች፣ ስቅለቱና ቀብር (ከክርስትና ሃይማኖት ከቀረበ አስተያየት ጋር)፣ የባዶ መቃብር፣ ወደ "ሥዖል መውረድ" ና ወደ "ገነት እርገት" ጥያቄ፣ ትንሣኤ፣ "የክርስቶስ እርገት"፤ ጴንጤቆስጤ፣ የየሱስን ገፅታ በተመለከተ የቀረበ ጥቆማ። ክፍል 2፦ የቅዱስ ዮሐንስ ራዕይ፣ ትንቢቶች እንዴት እንደሚመረመሩ፣ የዮሐንስ ራዕይ ማውጫ፣ ሰባቱ ቤተክርስቲያናት፣ የዛሬ ቤተክርስቲያናት ልዩነታቸውንና አንድ ለመሆን ያላቸውን መንገድ በተመለከተ የቀረበ ተጨማሪ ገፅ፣ "ሰባቱ ማህተሞች"፤ "ሰባቱ መለከቶች"፤ "ሰባቱ ነጎድጓች" ና ሁለቱ ነቢያት፣ ሴቲቱና ዘንዶው፣ ከባህር ውስጥ የሚወጣ "ሰባት ራሶች ያሉት አውሬ"፣ ከምደር ላይ የሚወጣ "አሥር ቀንዶች ያሉት አውሬ"፣ "ሰባቱ የቁጣ ጽዋዎች" ና የ "ባቢሎን" መጨረሻ፤ (ትክክለኛው) "የሺህ ዓመት ሰላም"፤ አዲስ ሰማይ፣ አዲስ ምድርና "አዲስቷ ኢየሩሳሌም"፤ የመጨረሻ ምዕራፍ ፦ የክርስቲያን አመለካከት፣ ሠንጠረዥ፤ በዓለም እየሆኑ ከዓለም አለመሆን፣የክርስቲያኑ አመለካከት። ክፍል 3 ና 4፡ ሌሎች ዐርዕስቶች፦ እነዚህ ገዖችና የሥነ መለኮት ትምህርት ቤቶች፣ ማህበረሰብ ወይም ቤተክርስቲያን ለምን ያስፈልገኛል?፤ ቤተክርስቲያናትና መንፈሳዊ ማነቃቂያዎች፣ የተፈጥሮ ሳይንሶችና በእግዚአብሔር ማመን፣ ፀሎት፣ ማማለጃ፣ የሱስ ክርስቶስና ፈውስ (ዛሬም ደግሞ)። የእምነት ዐርዕስቶች፣ ከሞት በኋላ ስላለው ሕይወት በተመለከተ የሚቀርብ ጥያቄና ጥያቄው ከሞት በፊት ባለው ሕይወት ላይ የሚያስከትለው ሰበብ፣ ክርስትና ከሌሎች፡ስለ "ከርማ" ና "ከሞት በኋላ በሌላ መወለድን" በተመለከተ ከሚየስተምሩት ትምህርቶች ጋር ያለው ግንኙነት፣ የጌታ እራት፣ የሱስ ክርስቶስና ምግብን በተመለከተ የቀረቡ ጥያቄዎች፣ ሃይማኖት ሰውን እንደገና ከእግዚአብሔር ጋር የማገናኛ ድልድይ(በየሱስ ክርስቶስ መንገድ)፣ የሥነ ምግባር ጥቅሞች ዋና መሠረት፣ ክርስቲያን ለምጣኔ ሀብትና ለማህበራዊ ጥያቄዎች ያሉት አመለካከቶች፣ ክርስቲያን ለሥርዓተ ማህበርና ለፖለቲካ ያሉት አመለካከቶች፣ ብሉይ ኪዳን፣ የሱስና እስልምና፣ የዘራተስትራ ሃይማኖት (ፖርሊዛዊነት) እና የሱስ ክርስቶስ፣ "ቡዲስትና የሱስ ክርስቶስ"፣ "ህንዱይስትነትና የሱስ ክርስቶስ"፣ "የሱስ ክርስቶስና ታኦይስትነት (ኮንፍስካንነት)"፣ በክርስትናና በሽንቱስትነት መካከል ያለው ግንኙነት- የተፈጥሮ ኃይማኖቶችን በተመለከተ የቀረበ አጠቃላይ ቅኝት፣ በዘመናዊ የየሱስ መላምቶች ላይ እርምት ይተደረገበት ተጨማሪ ገፅ፣ ሃይማኖትና ፍልስፍና፣ በሀበርማስ ንግግር ላይ የተስጠ አስተያየት፣ ስነ ምህዳር (የእንስሳትና የእፅዋዕት ግኑኝነት የአካባቢያቸውን ጥናት) በተመለከተ ያለው የክርስቲያን አመለካከት፣ ገና ያልተወለደ ነፍስ፣….
የባለቤትነት መብት፡ በዚህ ገፅ ያሉትን ጽሑፎች፡ ያለምንም ለውጥ፡ አትመው ልወሰዱ ወይም ለወዳጆች ሊያቃብሉ ይችላሉ!
ኢ ሜይል፡ እባክዎን በእንግሊዘኛ ወይም በጀርመንኛ