የየሱስ ክርስቶስ መንገድ

http://www.ways-of-christ.com/am/

Imprint:  የባለቤትነት መብት፡

እርስዎ ይዘቱን ሳይቀይሩ ከዚህ ሞገደ ማዕከል ላይ የራስዎን ቅጂ ማባዛትና ለሌላው ሰው መስጠት ይችላሉ።

የተባዘው እ. ኤ. አ በ 1991-2023 ነው፤ በእንቴርኔት መጀመሪያ የታተመው በታህሳስ 31 ቀን 2001 ዓ ም ነው። ይህ እ. ኤ. አ ጥቅምት 4 ቀን 2010 በኋላ የተከለሰው የአማርኛ እትም ነው።

ደራሲ፦ የክርስቶስ መንገዶች ፕሮጄክት (Christuswege / Ways of Christ ™)።

የዚህ የእንቴርኔት እትም አሳታሚ ሄልማት ዛይግሌር።

ይህ " የክርስቶስ መንገዶች" የተባለው ሥፍራ የጥናት- እና ምርምር ፕሮጄክት ነው። " የክርስቶስ መንገዶች" የተባለው ሞገደ ማዕከል The website "Ways of Christ" አጠቃላይ አመለካከት" አለው፣ እናም በሃይማኖቶች መካከል ሰላማዊ ግኑኝነትና ጥልቅ የሆነ መግባባት እንዲኖር ይደግፋል። " የክርስቶስ መንገዶች" ከቤተ ክርስቲያናትና ከሌሎች ድርጅቶች ገለልተኛ ነው - ዳሩ ግን የማንም ቤ/ክርስቲያን ተቃራኒ አይደለም። ቀኖናዊውን ወይም የግትርነት አቀራረብ ሳይቀበል የእምነቱን ቁም ነገር ይጠብቃል። " የክርስቶስ መንገዶች" የሚሲዮናውያንን ሥራ እየሠራ አይደለም ወይም አባላትን አያሰባስብም፣ እናም ትርፍ ለማግኘት ወይም የፖለቲካ ተፅዕኖ ለማድረግ አይቃጣም።

ሥራው የሚያጠቃልለው ሁሉንም የክርስቲያን ዐርዕስቶችንና ከሌሎች ሃይማኖቶች ጋር ያለውን ውይይት ነው። ዋናው መስክ ዘወትር ችላ የተባለውን የክርስቲና መንፈሳዊ ጎን መግለጽ ነው። ዳሩ ግን፣ በዚህ ልዩ በሆነው አመለካከት፣ የክርስቲና ሌላው በኩል - የማህበራዊ ጥያቄዎችን በተመለከተ - በእኩልነት ጠቃሜታ ነው የሚታዩት። ( የዋናውን ጽሑፍ "መግቢያ…"ንም ይመልከቱ።

ከእንግሊዝኛና ከጀርመን ቋንቋዎች ውጭ ያሉ ትርጉሞች ሁል ጊዜ አይታዩም
በአንዳንድ አገሮች ትርጉም ማለት በዚህ ሁኔታ አስተያየት መስጫ ነው ማለት አይደለም።፡

የሌሎችን ሞገደ ማዕከሎች ወይም መጽሐፍት በተመለከተ " የክርስቶስ መንገዶች" በቀጥታ ሁሉንም ይዘታቸውን አይደግፍም።

ለክርስቶስ መንገዶች" ኢ-ሜይል ያድርጉ*) እባክዎን፣ ከተቻለ እንግሊዝኛ ወይም ጀርመን ይጠቀሙ

የዋናው ጽሑፍ እትም የሚገኛው በጀርመንኛ ብቻ ነው - የጀርመንን ዋቢ ይዩ። የዚኛው መጽሔት የማሳተሚያ መብት የሚገኛው በአሳታሚው እጅ ነው፣ ኦ. ቦህም።

Homepage